የኢንተርኔት ኮኔክሽን አለመኖር የ ትምህርት ሂደቱ
ላይ ችግር ፈጠረ
በ ቤዛዊት ተፈሪ(መቀሌ ዩንቨርስቲ)| የጋዜጠኝነት ት/ት ክፍል ተማሪዎች ላቦራቶሪ (አዲስ የተገነባው) |
በጋዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት ክፍል ተማሪዎች በ ላብራቶሪ ውስጥ የኢንተርኔት ኮኔክሽን አለመኖሩን አማረሩ።
ነገር ግን እነዚ ኮምፒዩተሮች ኢንተርኔት ኮኔክሽን ባለመኖሩ ምክንያት ተማሪውን በሚገባ ማገልገል አልቻሉም ።ተማሪዎች በተደጋጋሚ ለ ትምህርት ክፍሉ ቢያስታውቁም ሁሌም የሚሰጠው መልስ ግን ትንሽ ጠብቁ በቅርቡ ይገባል የሚል ነው ።
ተማሪዎች አንዳንድ ኮርሶችን በተለይ ደሞ የኢተርኔት ኮኔክሽን የሚያስፈልጋቸውን ኦን ላይን በመማር ፋንታ ኦፍ ላይን አየተማሩ ነው ።
በላብራቶሪ ውስጥ የ ኢንተርኔት ኮኔክሽነ ባለመኖሩ ምክንያት ለወጪ እንደተዳረጉ ተናግረዋል።እንዲሁም የ ኢንተርኔት ኮኔከሸን ባለመኖሩ ምክንያት ከብዙ ነገሮች እንደታገዱም በምሬት ገልፀዋል
No comments:
Post a Comment