Tuesday, 16 June 2015


በ አድሀቂግቢ  የምርጫ ስነ ስርአት


ቤዛዊት ተፈሪ(መቀሌ ዩንቨርስቲ)

 
ግንቦት 16 ቀን 2007 . በአድ ሃቂ ካምፓስ የሚገኙ ተማሪዎች ሀገር አቀፉን ምርጫ ሲመርጡ ውለዋል

የግቢው ምርጫ አስተባባሪ ኮሚቴም ከምርጫው አንድ ቀን ቀደም ብሎ ጀምሮ እስከ ምርጫው ማግስት ድረስ ተማሪውን ሲያዝናና እንዲሁም ለምርጫ ሲያነሳሳ ቆይቷል  

በምርጫው ቀንም ብዙ ተማሪዎች የፈለጉትን  ፓርቲ በነፃነት ሲመርጡ ውለዋል ወረቀት አልመጣም ነገ መታቹ ምረጡ የተባሉ ተማሪዎችም ሲያማርሩ ውለዋል

ምርጫው ኤፍ ህንፃዎች ውስጥ የተካሄደ ሲሆን ህንፃውን በዞንና በክልል በመከፋፈል ለተማሪዎች ቀልጣፋና ምቹ የአመራረጥ ሂደት እንዲፈጠር ተደርጓል

 በምርጫ ማግስትም ግቢያችን ሌላ ምርማ አስተናግዶ ውሏል ።ከተለያዩ አካባቢዎች ወረቀት ባለመድረሱ ምክንያት  ለምሳሌ ተምቤን አድዋ አካባቢ የመጡ ለጆች በምርጫም ማግስት ድምፃቸውን ለመስጠት በቅተዋል    

ባጠቃላይ በግቢያችን ሰላማዊ ምርጫ ሲካሄድ ውሏል።

No comments:

Post a Comment